General Mechanic

Full Time 4 days ago Addis Ababa

Employment Information

የሥራ መጠሪያ: አጠቃላይ ጥገና ሰራተኛ (General Maintenance)

ተጠሪነት: ለጥገና ኃላፊ / ለኦፕሬሽንስ ማኔጀር

2. የሥራው ዓላማ

የድርጅቱን ህንፃዎች፣ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የውሃና የኤሌክትሪክ ስርዓቶች በመደበኛነት በመፈተሽ እና በመጠገን በጥሩ የሥራ ሁኔታ እንዲገኙ ማድረግ።

3. ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የህንፃ፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የመሳሪያዎች መደበኛ ምርመራ ማካሄድ።
  • ቀላል የኤሌክትሪክ፣ የውሃ፣ የእንጨት እና የብረት ጥገና ሥራዎችን ማከናወን።
  • የውሃ ቧንቧዎች፣ ቧንቧ እቃዎች፣ መብራቶች እና ሌሎች መገልገያዎች ብልሽት ሲያጋጥም መጠገን።
  • የመከላከያ ጥገና (Preventive Maintenance) ሥራዎችን በዕቅድ መሰረት ማከናወን።
  • የተበላሹ ወይም የተጎዱ ንብረቶችን መጠገን ወይም ለመተካት ሪፖርት ማድረግ።
  • የጥገና ሥራ መዝገቦችን እና ሪፖርቶችን መያዝ።
  • የሥራ ቦታን ንፅህናና ደህንነት መጠበቅ።
  • የደህንነት መመሪያዎችን እና የድርጅቱን ደንቦች መከተል።
  • በኃላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን።

 

Wakanda Jobs - Find All Jobs

New Things Will Always
Update Regularly

Wakanda Jobs - Find All Jobs
Your experience on this site will be improved by allowing cookies Cookie Policy